የመኪና አስገራሚ እውነታዎች እና በኢትዮጵያ የመጀመርያው መኪና
December 16, 2024
የመኪና አስገራሚ እውነታዎች •የዓለማችን የመጀመሪያዋ መኪና የተሰራችው እ.ኤ.አ በ1885 ካርል ቤንዝ በተባለ ሰው ሲሆን የመኪናዋ ከፍተኛ ፍጥነት በሰዓት 16 ኪ.ሜ ነበር። •በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነበሩ መኪናዎች 40 በመቶ በእንፋሎት፣ 38 በመቶ በኤሌትሪክ እንዲሁም 22...